ተመለስ

የእቃዎች መመለሻ እና ቅያሪ ደንብ

በካልታክት (Kaltact) የቤት እንስሳት እቃዎች መደብር ውስጥ ለገዙት ማንኛውም እቃ ጥራት እና እርካታ ዋስትና እንሰጣለን።

1. የመመለሻ ጊዜ

እቃው በደረሰዎት በ 48 ሰዓታት ውስጥ እቃው ላይ ጉድለት ካለ ወይም የተሳሳተ መጠን ከሆነ የመመለስ ወይም የመቀየር መብት አለዎት።

2. የእቃው ሁኔታ

የሚመለሰው እቃ ጥቅም ላይ ያልዋለ፣ ያልተበላሸ እና ኦሪጂናል ማሸጊያው ያልተቀደደ መሆን አለበት።

3. እቃዎችን እንዴት መመለስ ይቻላል?

እቃ ለመመለስ ወይም ለመቀየር በቀጥታ በዋትስአፕ በስልክ ቁጥር 0946808586 የትዕዛዝ ቁጥርዎን በመጥቀስ ያነጋግሩን።

በዋትስአፕ ያግኙን

0946808586

WhatsApp